በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በሰመራ

10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በሰመራ  የደሴ ከተማ ልኡክ ቡድን ከተማውን አጠቃላይ ገጽታና የከተማዋን ቱባ ታሪኮች፣ መልካም እሴቶችና ባህሎች የልማት ፣የመልካም አስተዳደር ስራዎች የከተማዋን የቀጣይ የዕድገት ፍላጎት በስማርት ሲቲ በቴክኖሎጂ በዲጂታላይዜሽን  ታግዛ  ለሌሎች ከተሞች በድምቀት እየታየች ትገኛለች።

Share this Post